Перейти к содержимому

ትሞታለህ!! | መለያየት ሞት ነው | በአንዱዓለም ተስፋዬ ተተረከ

Awash FM 90.7

0:00 / 0:00

ትሞታለህ!! | መለያየት ሞት ነው | በአንዱዓለም ተስፋዬ ተተረከ

1 186 просмотров · 1 год назад
Awash FM 90.7
10 тыс. подписчиков
1 186 просмотров · 1 год назад
ትሞታለህ መለያየት ሞት ነው ከሚለው መጽሀፍ ውስጥ የተወሰደ የሰውን ጊዜያዊነትና አላፊነት አስረግጦ የሚናገር ጽሁፍ ነው። ጸሀፊው |አለማየሁ ገላጋይ| የተለያዩ በስልጣን ደረጃ ላይ ያሉ የሀገራችንን እና የሮማን መሪዎች እየጠቀሰ እያዋዛ ለንብረት ለቁስ ያለንን ጥማት ለከት እንድናበጅለት ያስታውሰናል ይመክረናል። ጋዜጠኛ አንዱዓለም ተስፋዬ እንዲህ ምስል ከሳች ደራሲው ሲጽፈው በውስጡ በነበረ ድምጽ በሚመስል መልኩ ውብ አርጎ ተርኮታል ተጋበዙልን። አዋሽ FM 90.7 #amharicbook #ትረካ #history #ታሪክ #አማርኛታሪክ #90ዎቹ #አማርኛታሪክ #amharicaudiobook #መጽሐፍ #ትረካዎች #አዋሽfm90.7 #ሬዲዮትረካ #አንዱአለምተስፋዬ