Перейти к содержимому

እኔነትን (Ego) ማሸነፍ --- የጳውሎስ የትህትና ጉዞ ---ምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል

ጥሞና | Timona - Inspiring Messages

0:00 / 0:00

እኔነትን (Ego) ማሸነፍ --- የጳውሎስ የትህትና ጉዞ ---ምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል

204 просмотра · 1 мес. назад
ጥሞና | Timona - Inspiring Messages
1,94 тыс. подписчиков
204 просмотра · 1 мес. назад
እኔነትን (Ego) ማሸነፍ --- የጳውሎስ የትህትና ጉዞ By Mintesnot Woldeamanuel-- ምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል በዚህ ትምህርት ውስጥ የሰው ልጅ ትልቁ ፈተና የሆነውን ራስ ወዳድነትን፣ ትምክህትን እና “እኔነትን” (Ego) እንዴት ማሸነፍ እንደምንችል በሐዋርያው ጳውሎስ ሕይወት ውስጥ እንመለከታለን። ​ጳውሎስ ከነበረበት የትምክህት፣ የእውቀት እና የስልጣን ማማ ወርዶ ራሱን “ከኃጢአተኞች ዋነኛ” ብሎ እስከመጥራት ያደረሰውን እውነተኛ የትህትና ጉዞ እንመረምራለን። ይህ ጥልቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለእርስዎ በረከት ከሆነ፣ ለሌሎችም እንዲደርስ ቪዲዮውን LIKE እና SHARE ማድረግዎን አይርሱ። አዳዲስ ትምህርቶች ሲለቀቁ ወዲያውኑ እንዲደርስዎ SUBSCRIBE በማድረግ የደወል ምልክቱን 🔔 ይጫኑ! 👉 ቻነሉን እዚህ ይቀላቀሉ፦    / @timona6466   If this teaching blesses you, please help us reach others by clicking LIKE and SHARE. Don't forget to SUBSCRIBE and turn on the notification bell 🔔 so you never miss an upcoming episode! 👉 Subscribe to the channel here:    / @timona6466   #BibleStudy #AmharicBibleStudy #MinorProphets #DeepBibleStudy #EthiopianGospel #የንዑሳን_ነቢያት #መጽሐፍ_ቅዱስ #ደቂቀ_ነቢያት #mezmur​ #mezmurprotestant​ #ዘማሪ​ #መንፈሳዊ​ #ቤተክርስቲያን​ #FaithfulGod​ #WorshipSong​ #EthiopianGospel​ #GospelVibes​ #PraiseAndWorship​ #JesusLovesYou​ #GospelHits​ #HopeInChrist​ #ReliableGod​ #GospelTrending​ #GospelAfrica​ #GospelWorship​