ዓይኖቿ በድንገት ያጣችው ጎበዟ ተማሪ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO
0:00 / 0:00
ዓይኖቿ በድንገት ያጣችው ጎበዟ ተማሪ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
60 241 просмотр · 1 день назад
SHEGER INFO
649 тыс. подписчиков
60 241 просмотр · 1 день назад
ዓይኖቿን በድንገት ያጣችው ጎበዟ ተማሪ እየሩሳሌም ጊሮ እና እናቷ አዳነች ገላን በሸገር ኢንፎ ያደረጉት ልብ የሚነካ እና አስተማሪ ቆይታ።
እየሩሳሌም ከአዋሽ አርባ የመጣች የ10ኛ ክፍል ጎበዝ እና አንደኛ የምትወጣ ተማሪ የነበረች ሲሆን፣ በድንገት በገጠማት የጭንቅላት ደም መርጋት እና ተያያዥ የህመም ችግሮች ምክንያት የማየት ብርሃኗን አጥታለች። በዚህ ፕሮግራም ውስጥ በህክምና ፍለጋ ያሳለፈችውን ፈተና፣ የገጠማትን ስቃይ እንዲሁም ይህ ሁሉ ቢሆንም ያላትን አስደናቂ ጥንካሬ፣ ተስፋ እና ጽናት ታካፍላለች።
እየሩሳሌምን ለማበረታታት፣ በህክምናዋም ሆነ በትምህርቷ ለመደገፍ በቀጥታ ለማግኘት፦
📞 ስልክ ቁጥር፦ 0912 91 61 40 / 0985 31 58 46
🔔 ሸገር ኢንፎ ሚዲያ (SHEGER INFO)
ትክክለኛ፣ እውነተኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን እንዲሁም አስተማሪ የህይወት ታሪኮችን ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ!
🔗 የቪዲዮ ሊንክ፦ • ዓይኖቿ በድንገት ያጣችው ጎበዟ ተማሪ! #shegerinfo #mese...
#shegerinfo #meseretbezu #ethiopia #ኢትዮጵያ #ተስፋ #አስተማሪታሪክ