ተወዳጅ የመድኃኔዓለም መዝሙር ስብስብ @21media27 @-mahtot
ኅቡዕ ረዓይ
0:00 / 0:00
ተወዳጅ የመድኃኔዓለም መዝሙር ስብስብ @21media27 @-mahtot
6 461 просмотр · 10 дней назад
ኅቡዕ ረዓይ
268 подписчиков
6 461 просмотр · 10 дней назад
እንኳን ወደ ኅቡዕ ረዓይ በደህና መጡ!
ኅቡዕ ረዓይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት፣ ታሪክ፣ መዝሙር፣ ስብከት እና መንፈሳዊ እውቀት በቀላሉ እና በጥራት የምናቀርብበት ቻናል ነው።
በዚህ ቻናል ውስጥ፦
የቅዱሳን ታሪክ
ኦርቶዶክስዊ ትምህርቶች
መንፈሳዊ መዝሙሮች
የቤተክርስቲያን ታሪክና ሥርዓት
እምነትን የሚያጠናክሩ መልዕክቶች
ጥያቄዎቻችሁን በተቻለ መጠን በትክክልና በተመረመረ መረጃ የሚመልሱ ይዘቶች
አላማችን እውነተኛ፣ ተዓማኒ እና ጠቃሚ መንፈሳዊ ይዘቶችን በከፍተኛ ጥራት በማቅረብ እምነታችሁን ማጠናከር እና ዕውቀታችሁን ማሳደግ ነው።
እባክዎ ቻናሉን Subscribe በማድረግ፣ Like እና Share በማድረግ የዚህ መንፈሳዊ አገልግሎት ተሳታፊ ይሁኑ። አዳዲስ ቪዲዮዎቻችንን እንዳያመልጣችሁ የማሳወቂያውን (🔔) ደወል ማብራትን አይርሱ።
"ዕውቀትን በእውነት፣ እምነትን በብርሃን." #mezmur #orthodox