ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እስከ አባይ ድልድይ | የከተማዋ ውብ ጉዞ እና አዲሱ ገጽታ
BeautyOfNature
0:00 / 0:00
ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እስከ አባይ ድልድይ | የከተማዋ ውብ ጉዞ እና አዲሱ ገጽታ
77 просмотров · 5 дней назад
BeautyOfNature
55 подписчиков
77 просмотров · 5 дней назад
ሰላም የ'Ethio Nature' ቻናል ቤተሰቦች! ዛሬ በሚያምርቷ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ አብረን እንጓዛለን። ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተነስተን እስከ ታላቁ አዲሱ አባይ ድልድይ ድረስ ባለው ውብ መስመር ላይ የከተማዋን ንጹህ መንገዶች፣ አደባባዮች እና አስደናቂ ገጽታዎች በዚህ የ5 ደቂቃ ቪዲዮ እንቃኛለን።
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግዎን አይርሱ! አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሰን Subscribe በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
ሃሽታጎች: #BahirDar #Ethiopia #AbayBridge #EthioNature #BahirDarUniversity #TravelEthiopia#classical