እቴ ስትርቂኝ…
MILKYAS /Mofer Coffee
0:00 / 0:00
እቴ ስትርቂኝ…
4 632 просмотра · 3 недели назад
MILKYAS /Mofer Coffee
72 тыс. подписчиков
4 632 просмотра · 3 недели назад
After arranging the melody and rhythm using my own voice, I bring them to life for you through AI Cover technology
In my creative journey, I choose to follow my own path; therefore, I do not remake or cover previously released songs. I strive for each of my works to be an original and personal creation, and as such, the copyright belongs entirely to me. Thank you from the bottom of my heart for listening to my work.
መጀመሪያ ዜማውንና ቅኝቱን በራሴ ድምፅ ካደራጀሁ በኋላ፣ በ AI Cover አማካኝነት ለእናንተ እንዲደርሱ አደርጋለሁ።ከኔ ሀሳብ ጋር የሚስማሙ የሌሌች ፀሀፊዎትንም ፅሁፈእ አካትታለሁ
በዚህ የፈጠራ ጉዞዬ የራሴን አዲስ መንገድ መከተል ስለምመርጥ፣ ቀደም ሲል የተዜሙ ስራዎችን ደግሜ አልሰራም። እያንዳንዱ ስራዬ የመጀመሪያና የራሴ የግል ፈጠራ እንዲሆን ጥረት አደርጋለሁ፤ የባለቤትነት መብታቸውም (Copyright) በዚሁ መልኩ የተጠበቀ ነው። ስራዎቼን ከልብ ስለምታደምጡኝ አመሰግናለሁ።