Перейти к содержимому

በእቤትዎ ሆነው በዳንስ ሸንቀጥ ይበሉ! 💃🕺 | Dance Fitness at Home

Abyssinia Dance Fitness

0:00 / 0:00

በእቤትዎ ሆነው በዳንስ ሸንቀጥ ይበሉ! 💃🕺 | Dance Fitness at Home

188 просмотров · 1 мес. назад
Abyssinia Dance Fitness
49 подписчиков
188 просмотров · 1 мес. назад
በዳንስ እንቅስቃሴ የሰውነትዎን ስብ ያቃጥሉ! 🔥💃🕺 በዚህ የመጀመሪያ ቪዲዮችን ባህላዊ ወዛችንን ከዘመናዊ የፊትንስ እንቅስቃሴ ጋር አዋህደን እጅግ አስደሳች እና ካሎሪ የሚያቃጥል ልምምድ አዘጋጅተናል! በቪዲዮው የተካተቱ የሙዚቃ እና የውዝዋዜ ስልቶች፦ 1፡ ከሚሴ - ጠንከር ያለ እንቅስቃሴ 2 : ትግረኛ - ቀዝቀዝ ያለ እንቅስቃሴ 3 : ቤኒሻንጉን - የbeat ቨዋታ የዚህ ልምምድ ጥቅሞች፦ እነዚህ እንቅስቃሴዎች ሙሉ የሰውነታችንን ክፍሎች በማንቀሳቀስ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ካሎሪ እንድናቃጥል (Calorie Burn) ይረዱናል። ሦስቱም ባህላዊ ውዝዋዜዎች ከLow Intensity እስከ High Intensity እንቅስቃሴዎችን በውስጣቸው የያዙ በመሆናቸው፣ 5ቱንም የ Physical Fitness Components ያሟላሉ፦ 1. Cardiovascular Endurance (የልብና የሳንባ ጥንካሬ) 2. Muscular Strength (የጡንቻ ጥንካሬ) 3. Muscular Endurance (የጡንቻ የመቋቋም አቅም) 4. Flexibility (መለጠጥ/ተለዋዋጭነት) 5. Body Composition (የሰውነት ቅርጽና ስብጥር) እየተዝናናችሁ፣ ባህላችሁን እየተማራችሁ እና በዛውም ጤናችሁን እየጠበቃችሁ በቀላሉ ሸንቀጥ በሉ — ይሄን ሁሉ የምታደርጉት ደግሞ እቤታችሁ ሆናችሁ ነው! 📌 Like, Share እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! አዳዲስ የቪዲዮ ማስታወቂያዎች እንዲደርሷችሁ የደወል ምልክቷን (🔔) ተጫኑ። ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩኝ፤ መልካም ስፖርት! 💪✨ 🌐 Website👉    / @abyssiniadancefitness   ✉️ Email👉 contact@abyssiniadancefitness@gmail.com 📸 Instagram👉 Instagram/ olanaboy369 🎶 TikTok👉 TikTok/ Olana.abyssinia 🔵 Facebook Page👉 Facebook/ OlanaDejene ▶️ YouTube👉 YouTube/ AbyssiniaDanceFitness