ሚስቴን || 😻 አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ New Ethiopian Drama
ማዕድ ኢንተርቴመንት - MAED ENTERTAINMENT
0:00 / 0:00
ሚስቴን || 😻 አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ New Ethiopian Drama
791 просмотр · 7 ч назад
ማዕድ ኢንተርቴመንት - MAED ENTERTAINMENT
8,04 тыс. подписчиков
791 просмотр · 7 ч назад
እንኳን ወደ "ማዕድ" የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ!
በዛሬው ቪዲዮችን በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገጥሙ እውነተኛና አስተማሪ የህይወት ገጠመኞችን፣ ባህልና ማህበራዊ ውጥረቶችን የያዘውን "ሰካራም" የተሰኘውን አጭር ፊልም / ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል::
የገጠሩ ማህበረሰብ የዘወትር ህይወት፣ የቤተሰብ ምስቅልቅል እና የማህበራዊ ግንኙነቶች እውነታ በዚህ ታሪክ ውስጥ በጉልህ ይንጸባረቃሉ። ቪዲዮውን ተከታትለው ሀሳብና አስተያየትዎን በኮሜንት ያካፍሉን!
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ!
👇 ወቅታዊና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት፡
Subscribe
Like, Share & Comment በማድረግ ይደግፉን!
#ማዕድ #የገጠርህይወት #EthiopianDrama #AmharicNarrative
#ማዕድ, #የገጠር ታሪክ, #የገጠር ህይወት, Ethiopian rural life, Amharic drama, የአማርኛ ድራማ, #ትረካ ማዕድ, #Ethiopian culture, #የገጠር ቪዲዮ, #Ethiopian movie 2026