Excel ስራን የሚያቀልሉ 15 የዳታ ኢንተሪ ሚስጥሮች (Excel Data Entry Secrets)
Adnakot Tube
0:00 / 0:00
Excel ስራን የሚያቀልሉ 15 የዳታ ኢንተሪ ሚስጥሮች (Excel Data Entry Secrets)
9 049 просмотров · 10 мес. назад
Adnakot Tube
176 тыс. подписчиков
9 049 просмотров · 10 мес. назад
በዚህ ቪዲዮ ማይክሮሶፍት ኤክሰል (Microsoft Excel) ላይ ዳታ ስናስገባ ሰዓታችንን የሚቆጥቡልን እና ስህተቶችን የሚቀንሱልን 15 ፕሮፌሽናል ዘዴዎችን በዝርዝር እንመለከታለን። ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ለማንኛውም የቢሮ ስራ የሚጠቅሙ የData Entry እና Data Validation ዘዴዎችን አካተናል።
📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡
Speedy Data Entry: ዳታዎችን በሰከንድ ውስጥ ለመሙላት (Flash Fill & Auto Complete)
Custom Lists: የራስዎን ዝርዝር አዘጋጅተው ስራን ለማቀላጠፍ
Data Validation: ስህተቶች ገና ሳይሰሩ አስቀድሞ ለመከላከል
Circle Invalid Data: በሺዎች የሚቆጠሩ ዳታዎች ውስጥ ስህተቱን በቀይ ምልክት ለመለየት
Advanced Paste Special: ዳታዎችን ሳይበላሹ ኮፒ ፔስት ለማድረግ
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ (Like) በማድረግ እና ለጓደኞቻችሁ ሼር (Share) በማድረግ ድጋፋችሁን ግለጹልኝ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!
🕒 የቪዲዮው ክፍሎች (Timestamps)
00:00 - መግቢያ
04:08 - Speedy Data Entry Tips
05:34 - How to create Custom Lists
07:46 - Flash Fill & Text to Column
13:50 - Paste Special (Transposing data)
17:35 - Data Validation (ቁጥጥር እና መመሪያ)
34:05 - Circle Invalid Data (ስህተቶችን መፈለጊያ)
#ExcelAmharic #DataEntry #AdnakotTube #MicrosoftExcel #ExcelTips #Ethiopia #TechEthio