Перейти к содержимому

አለምን ይወቁ EP 49: ቡርኪናፋሶ│Burkina Faso - የፈጣሪ ጥበቃ | Ibrahim Traoré |

Maraki Planet

0:00 / 0:00

አለምን ይወቁ EP 49: ቡርኪናፋሶ│Burkina Faso - የፈጣሪ ጥበቃ | Ibrahim Traoré |

55 227 просмотров · 1 год назад
Maraki Planet
85,1 тыс. подписчиков
55 227 просмотров · 1 год назад
በዛሬው 49ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ቡርኪናፋሶ ተጉዘን፡ በቅርቡ ከECOWAS ራሳቸውን በማግለል የሳህል ሀገሮች ጥምረት የተሰኘውን ኮንፊዴሬሽን ስለመሰረቱት የቡርኪናፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር ወታደራዊ መሪዎች፣ አፍሪካዊ ቼጉቬራ በመባል ስለሚታወቀው የቡርኪናፋሶ መሪ ስለ ነበረው አብዮታዊው ቶማስ ሳንካራ እውነትም የአፍሪካ ተስፋ እንደነበር የሚያሳዩ በ4 አመታት የስልጣን ዘመኑ ስለወሰዳቸው አስደናቂ እርምጃዎች እንዲሁም በቅርቡ ከCaptain Ibrahim Traore ተገናኝተው የስራ ስምምነት ስላደረጉ ኢትዮጵያውያን የአፍሪካዊ ትብብርን የሚያሳየን ታሪክን ጨምሮ ሌሎች ቡርኪናፋሶን የተመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን! salon tube, terek mizan ላሟ መንገድ ላይ ባትቆም ኖሮ... | የፕሬዝዳንት ትራኦሬን ህይወት የቀየረችው ላም | የፈጣሪ ጥበቃ | Ibrahim Traoré | ዘይገርም ሆስተሷ ለነጭ ተሳፋሪ ብላ ፕሬዝዳንቱን ከወንበርህ ተነስ አለችው | ያላሰበችው ገጠማት | Ibrahim Traoré | ግልጽ ዘረኝነት | ዘይገርም Ibrahim Traoré በድጋሚ ታሪክ ሰሩ፡ ....... Welcome to the 49th episode of Maraki Planet! In this episode, we explore Burkina Faso, a West African nation with a history shaped by resilience and revolutionary leaders. We’ll delve into the legacy of Thomas Sankara, the visionary leader who sought to transform the country, and the coups that followed his era, including Blaise Compaoré’s controversial rule. Join us as we uncover the history, struggles, and spirit of Burkina Faso. ........ Follow us on TikTok:   / marakiplanet   For collaboration and business inquiries: marakiplanet@gmail.com https://t.me/Mihret_Ab_14 Support Maraki Planet: https://www.buymeacoffee.com/mihretab