ጉንፋን፣ ኢንፍሉኤንዛ፣ የሳምባ ምች -ክፍል 1 (Siletenachin / ስለ - ጤናችን)
Meseret Asfaw
0:00 / 0:00
ጉንፋን፣ ኢንፍሉኤንዛ፣ የሳምባ ምች -ክፍል 1 (Siletenachin / ስለ - ጤናችን)
5 769 просмотров · 10 лет назад
Meseret Asfaw
3,62 тыс. подписчиков
5 769 просмотров · 10 лет назад
ክፍል1
1. በጉንፋን፣ ኢንፍሉኤንዛ፣ የሳምባ ምች መካከል ያለውን ለዩነት ያውቃሉ?
2. ከነዚህ በሽታዎችስ ራስዎንና በተሰብዎን እንዴት እንደሚከላከሉ ያውቃሉ?
3. የኢንፍሉኤንዛ ቫይረስ ምን አንደሚመስልና ወደ ሰውነታችን ውስጥ እንዴት እንደሚገባ ያውቃሉ?
4. ትክክለኛ የእጅ አስተጣጠብስ?
5. ሲያስነጥሰንስ ምን ማድረግ አንዳለብን ያውቃሉ?
Educational video about: Part 1
1.Upper and Lower Respiratory infections. Pneumonia, Influenza, common cold.
2. How to stop the spread of respiratory infections.
3. The importance of hand washing, proper hand washing
4. How and where to sneeze
5.. Flu virus, and how flue virus inters to our cells.