ፕሮፌሽናል ኢሜል አጻጻፍ፦ ማንኛውም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ ወሳኝ ህጎች | Professional Email Writing Amharic
Adnakot Tube
0:00 / 0:00
ፕሮፌሽናል ኢሜል አጻጻፍ፦ ማንኛውም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ ወሳኝ ህጎች | Professional Email Writing Amharic
3 849 просмотров · 11 месяцев назад
Adnakot Tube
178 тыс. подписчиков
3 849 просмотров · 11 месяцев назад
በዚህ ቪዲዮ ማንኛውንም አይነት ኢሜይል (Email) በፕሮፌሽናል እና በስርአት እንዴት መጻፍ እንደምንችል በዝርዝር እንመለከታለን። ለስራ ማመልከቻ፣ ለቢሮ ስራ፣ ለቅሬታም ሆነ ለማንኛውም አይነት ግንኙነት የሚሆኑ ወሳኝ የኢሜይል ህጎችን እና ዝግጁ የሆኑ የጽሁፍ ምሳሌዎችን (Templates) አካትቻለሁ።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የኢሜይል ዋና ዋና ክፍሎች (To, CC, BCC, Subject)
ትክክለኛ እና ማራኪ ርዕስ (Subject Line) እንዴት ይመረጣል?
ሰላምታ እና መግቢያ (Greetings & Openings)
ዋናው መልዕክት (Body) እና ጥያቄን (Call to Action) በግልጽ ማስቀመጥ
የኢሜይል መዝጊያ እና ሲግኒቸር (Sign-off & Signature)
ከመላካችን በፊት መታየት ያለባቸው 7 ወሳኝ ጥንቃቄዎች
⏰ የቪዲዮው ክፍሎች (Timestamps): 00:00 - መግቢያ 01:18 - የፕሮፌሽናል ኢሜይል ጥቅሞች 02:11 - 4ቱ ዋና ዋና መርሆዎች (Clarity, Conciseness, Tone) 03:49 - To, CC እና BCC ልዩነታቸው 06:24 - ማራኪ ርዕስ (Subject) እንዴት ይጻፋል? 08:35 - ትክክለኛ ሰላምታ (Greetings) 10:48 - ዋናው መልዕክት (Body) አጻጻፍ 16:17 - ለስራ ማመልከቻ የሚሆን ኢሜይል (Template) 18:07 - የስብሰባ ጥሪ እና ክትትል (Follow-up) 21:08 - የቅሬታ ኢሜይል አጻጻፍ 21:59 - ከመላክዎ በፊት መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች
🔗 ጠቃሚ ሊንኮች፦
የኢሜይል ሙሉ አጠቃቀም ስልጠና፦ • ጂሜል አጠቃቀም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ | Gmail Tutorial...
ለበለጠ የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ / @adnakottube
📱 ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን፦
Telegram:t.me/Adnakottube7
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ላይክ (Like) በማድረግ እና ለጓደኞቻችሁ ሼር (Share) በማድረግ ተባበሩኝ። ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ!
#ProfessionalEmail #AmharicTutorial #AdnakotTube #EmailWriting #EthiopiaTech #CareerTips #ኢሜይል #አማርኛ #ቴክኖሎጂ