DEWOL || MEDIA |ማህሌተ ጽጌ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም | ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት ገዳም | Mahlete Tsige in Jerusalem
DEWOL ደወል
0:00 / 0:00
DEWOL || MEDIA |ማህሌተ ጽጌ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም | ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት ገዳም | Mahlete Tsige in Jerusalem
1 446 просмотров · 1 дн. назад
DEWOL ደወል
13,2 тыс. подписчиков
1 446 просмотров · 1 дн. назад
እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ፣ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ በልጇ በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት ገዳም የተከናወነውን የዘመነ ጽጌ ማህሌት እና ወርሃዊ የኪዳነ ምሕረት በዓል ውብ የመንፈሳዊ አገልግሎት ምስልና ዜማ።
ቦታ፡ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም — ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት ገዳም
ወቅት፡ ዘመነ ጽጌ
🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በበረከቷ ትጠበቀን፤ ሀገራችንንና ሕዝቧን ሰላም ታድርግልን!
#ማህሌተ_ጽጌ #ኢየሩሳሌም #ኪዳነ_ምሕረት #ደብረ_ገነት #MahleteTsige #Jerusalem #DebreGenet