Перейти к содержимому

🟢 አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ _ abune estnfasekirstos 🟡 መስከረም 9 ገድል ተአምር እና ስንክሳር 🔴 | theotokos media

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

0:00 / 0:00

🟢 አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ _ abune estnfasekirstos 🟡 መስከረም 9 ገድል ተአምር እና ስንክሳር 🔴 | theotokos media

6 616 просмотров · 9 ч назад
ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media
66,3 тыс. подписчиков
6 616 просмотров · 9 ч назад
📌 ርዕስ፦ መስከረም 9 የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል - ድንቅ የገድል እና የተአምር ዜና ጸሎትና በረከት | Theotokos Media 📖 ስለ ቪዲዮው በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት መስከረም 9 ቀን የሚከበረውን የጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል ምክንያት በማድረግ፣ የጻድቁን ገድል፣ ድንቅ ተጋድሎና በዕለቱ የሚጸለዩ ጸሎቶችን ወደ እናንተ አድርሰናል። ዝግጅቱ ለነፍስ እረፍትና ለበረከት የሚሆን ሲሆን፣ ለሁላችሁም የእግዚአብሔር ጥበቃና የጻድቁ አማላጅነት እንዲለይባችሁ እንመኛለን። 🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits)፦ ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦ ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) original audio recording የቀረበ። ጽሑፍ (Script)፦ የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን ድርሳናትና ገድላት መሠረት በማድረግ ለትረካ በሚመጥን መልኩ ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ከታሪኩ ጋር የሚሄዱ መንፈሳዊ ምስሎችና ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በከፍተኛ ጥረት (capcut/pixellab) የተቀነባበረ። 🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲሁም የየእለቱ ፀሎት እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ #መስከረም 9 #abune estnfasekirstos #TheotokosMedia #መንፈሳዊ_ታሪክ #EthiopianOrthodox #ገድላት #ጸሎት #ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #Ethiopia #mezmure#tselot #ስንክሳር #ተወዳጅ መዝሙር#ገዳም#ፆመ ፍልሰታ