"ዮቶር" እና "አርማጌዶን"... መንፈሳዊ ጉዞና የንቃት ጥሪ! ቆይታ ከዓለማየሁ ደመቀ ጋር! ክፍል- 1@endalegetamultimedia #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
0:00 / 0:00
"ዮቶር" እና "አርማጌዶን"... መንፈሳዊ ጉዞና የንቃት ጥሪ! ቆይታ ከዓለማየሁ ደመቀ ጋር! ክፍል- 1@endalegetamultimedia #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ
80 964 просмотра · 1 мес. назад
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
110 тыс. подписчиков
80 964 просмотра · 1 мес. назад
በዚህ ፕሮግራም ላይ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የጥበብ ጉዞ ጅማሬ እና የ"ዮቶር" ምስጢር
*00:00* - ደራሲ ዓለማየሁ ደመቀ በጥበብ ዓለም የቆየባቸው 27 ዓመታት ምን ይመስላሉ?
*05:10* - "ዮቶር" የደራሲው የራሱ ታሪክ ነው ወይስ የሁላችንም ነጸብራቅ?
*10:15* - በሕይወት አዙሪት (Loop) ውስጥ መታሰርን እንዴት መስበር ይቻላል?
*15:40* - "ሸክሙ የቀለለ ቀድሞ ካለመው ደረሰ" ሲባል ምን ማለት ነው?
*20:05* - መንፈሳዊ ሥልጣኔ እና ቁሳዊ ሥልጣኔ ያላቸው ልዩነት ምንድነው?
*25:20* - የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ለሰው ልጅ ስጋት ነው ወይስ በረከት?
የዘመኑ መንፈስ እና የነባር እውቀት ፍለጋ
*35:10* - አሁን ያለንበት ዘመን ለምን "የኢትዮጵያ የትንሳኤ ዘመን" ተባለ?
*40:20* - በውስጣችን ያለውን "ጫካ" እና "አውሬ" መድፈር ለምን ያስፈልጋል?
*45:45* - ለራስ ይቅርታ ማድረግ ከሌላው ይቅርታ ጋር ያለው ቁርኝት ምንድነው?
*50:10* - የሳይንስ እና የፍልስፍና መነሻቸው መንፈሳዊ እውነት ነውን?
*55:30* - በማፍቀር ኃይል ላይ ማዘዝ የሚቻለው እንዴት ነው?
የዜማና ግጥም ጥበብ እንዲሁም የሕይወት ገጠመኞች
*1:05:20* - ደራሲው የሥራዎቹ መዘረፍ ለጥበብ ብቃቱ እንደ ማረጋገጫ የቆጠረው ለምንድነው?
*1:10:45* - የመጀመርያው የሥራ መዘረፍ ገጠመኝ እና ከጋሽ ስብሐት የተገኘው ትምህርት?
*1:15:30* - በደራሲው የጥበብ ጉዞ ውስጥ "አቶ ያሬድ ብርሃኑ ሳኅሌ" የነበራቸው ሚና ምንድነው?
*1:20:15* - አንድን ሥራ ለማሳተም ለምን ረጅም ዓመታት መጠበቅ አስፈለገ?
*1:25:50* - "የማዕበል ዋናተኞች" ድራማ መጠናቀቅ እና "የጾም" ሙዚቃ አፈጣጠር ታሪክ ምን ይመስላል?
"የአርማጌዶን በር" እና የቀጣይ ጉዞ ራዕይ
*1:35:10* - በዜማ እና በግጥም አቀናባሪነት መካከል ያለው የሥራ ቅደም ተከተል እንዴት ነው?
*1:40:20* - ለድምፃውያን ዜማ ሲሰጥ የድምፅ ልኬት (Range) እንዴት ግምት ውስጥ ይገባል?
*1:45:30* - ከደራሲ ጋር በትዳር መኖር ሕይወትን እንዴት ያቀላል? (ከባለቤቱ ከሙና ሽኩር ጋር)
*1:52:10* - "የአርማጌዶን በር" መጽሐፍ ለአሁኑ ትውልድ ምን ዓይነት የንቃት ጥሪ ይዞ መጥቷል?
*1:58:00* - ኢትዮጵያን የሚቋቋም "ጫንቃ እና ልብ" እንዲኖረን መጽሐፉ የሚሰጠው ፋይዳ ምንድነው?
በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...
ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!
በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1
ከዚህ ቀደም የተደረጉ ፕሮግራሞችን ለመከታተል:-
/ @endalegetamultimedia
ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።
ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።
ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።
ኑ!
በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!
Join this channel to get access to perks:
/ @endalegetamultimedia
Subscribe Here:-
/ @endalegetamultimedia
Join My Additional Channels:-
/ @misalecinemaምሳሌሲኒማ
/ @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
📌Follow us on TikTok!
https://www.tiktok.com/@kalzagol?_r=1...
https://www.tiktok.com/@endalegetamul...
📌Join our Facebook group!
https://www.facebook.com/profile.php?...
📌Join us on Telegram!
https://t.me/ZagolBookBank1
https://t.me/zagolbookbank
📌Drop an email
zagolbookbank@gmail.com
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720
#alemayehu_demeke #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay