ማንችስተር ሲቲ 3-0 ሊቨርፑል | የሲቲዎች ድንቅ ድል እና የቲክቶክ ደጋፊዎች ደስታ! 🩵🔴💥
fan zone ኢትዮጲያ
0:00 / 0:00
ማንችስተር ሲቲ 3-0 ሊቨርፑል | የሲቲዎች ድንቅ ድል እና የቲክቶክ ደጋፊዎች ደስታ! 🩵🔴💥
143 просмотра · 4 дня назад
fan zone ኢትዮጲያ
174 подписчика
143 просмотра · 4 дня назад
ሰላም የፋን ዞን ኢትዮጵያ ቤተሰቦች!በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ሊቨርፑልን 3 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ አስደናቂ ድል አስመዝግቧል! ከጨዋታው በኋላ የተሰበሰቡትን የሲቲ ደጋፊዎች የደስታ እንዲሁም የሊቨርፑል ደጋፊዎችን የቁጣ እና የብስጭት የቲክቶክ ቪዲዮዎች አዘጋጅተንላችኋል።
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like እና Share በማድረግ አግዙን፤ ለተጨማሪ የስፖርት መረጃዎች Subscribe ማድረጉን አትርሱ!
በማንችስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ጨዋታ ውጤት ላይ ያላችሁን አስተያየት ኮሜንት ላይ ፃፉልን👇
#ManCity #Liverpool #ManCityvsLiverpool #PremierLeague #MCFC #LFC #ማንችስተርሲቲ #ሊቨርፑል #ስፖርት #Cityzens #YNWA