Перейти к содержимому

ለተጨነቀው ትውልድ የመጨረሻው መልእክት! Billy Graham’s Final, Life Changing Message in Amharic | Supernatural

ሱፐርናቹራል | Supernatural

0:00 / 0:00

ለተጨነቀው ትውልድ የመጨረሻው መልእክት! Billy Graham’s Final, Life Changing Message in Amharic | Supernatural

1 116 просмотров · 4 дня назад
ሱፐርናቹራል | Supernatural
31,3 тыс. подписчиков
1 116 просмотров · 4 дня назад
ዓለም አቀፉ መንፈሳዊ መሪ ፓስተር ቢሊ ግራሃም ስለ ሕይወት፣ ስለ ሞት፣ እና ከሞት በኋላ ስላለው ዘላለማዊ ሕይወት ያስተላለፉት የመጨረሻ፤ ድንቅና ልብ የሚነካ ትምህርት በአማርኛ ትርጉም የቀረበ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ • ስለ ሞት እውነት • የመስቀሉ ምስጢር • የትንሣኤው ተስፋ • የሕይወት ውሳኔ የሕይወታችሁን አቅጣጫ ሊለውጥ የሚችል፣ ተስፋን እና ሰላምን የሚሰጥ ድንቅ ትምህርት ነው። ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል የብርሃንና የተስፋ መልእክተኛ ይሁኑ! ይህን ቪዲዮ ከወደዳችሁት፦ 1. LIKE በማድረግ መልእክቱ ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ አድርጉ! 2. ሱፐርናቹራለ | Supernatural ቻናልን SUBSCRIBE በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ እና አነቃቂ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ! 3. SHARE በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ የተስፋን ቃል ያካፍሉ! በኮሜንት መስጫው ላይ «አሜን» በማለት ወይም የተሰማዎትን ሀሳብ በማስፈር አብረውን ይሳተፉ! #አማርኛስብከት #ኢየሱስ #ተስፋ #የሕይወትመንገድ #BillyGraham #AmharicGospel #የመጽሐፍቅዱስጥናት #የዘላለምሕይወት #AmharicSermon #የመስቀሉቃል Subscribe:    / @supernatural.268   Thank You!!