የቪታሚን ዲ እጥረትና መፍትሄዎቹ ከዶ/ር ብሩክ ጋር | Understanding Vitamin D Deficiency
Lancet Podcast
0:00 / 0:00
የቪታሚን ዲ እጥረትና መፍትሄዎቹ ከዶ/ር ብሩክ ጋር | Understanding Vitamin D Deficiency
544 просмотра · 6 мес. назад
Lancet Podcast
22,6 тыс. подписчиков
544 просмотра · 6 мес. назад
Are you feeling constantly fatigued or noticing unexplained aches in your bones? You might be overlooking a crucial hormone often mistaken for just a vitamin.
In this episode, we sit down with Dr. Brook, a Consultant Internist and Endocrine & Metabolic Diseases Subspecialist, to shed light on the "Sunshine Vitamin." We dive deep into why Vitamin D is essential for more than just bone health and how a deficiency can impact your entire body.
ሁልጊዜ የድካም ስሜት ይሰማዎታል? ወይስ ያለምንም ግልጽ ምክንያት የጅማትና የአጥንት ህመም አስቸግሮዎታል? ብዙዎቻችን እንደ ተራ ቪታሚን የምናየው፣ ነገር ግን ለሰውነታችን እንደ ሆርሞን የሚያገለግለው የቪታሚን ዲ እጥረት ለብዙ የጤና እክሎች መንስኤ ሊሆን ይችላል።
በዛሬው ቆይታችን የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት እና የኢንዶክሪንና ሜታቦሊክ (Endocrine & Metabolic diseases) ስፔሻሊስት የሆኑትን ዶ/ር ብሩክን ጋብዘን ስለ "ጸሃይ ቪታሚን" ጥልቅ ውይይት አድርገናል።