Перейти к содержимому

ጥንቃቄ የሚሻው የጡረታ ጉዳይ! ቁጠባው ለኢኮኖሚ ሽግግር ብቻ? የጡረተኞች ፈተናና መፍትሄው! | Pension Savings & Pensioners

Gebeya Media - ገበያ

0:00 / 0:00

ጥንቃቄ የሚሻው የጡረታ ጉዳይ! ቁጠባው ለኢኮኖሚ ሽግግር ብቻ? የጡረተኞች ፈተናና መፍትሄው! | Pension Savings & Pensioners

6 791 просмотр · 7 ч назад
Gebeya Media - ገበያ
668 тыс. подписчиков
6 791 просмотр · 7 ч назад
የጡረታ እና የማህበራዊ ዋስትና ሥርዓቶች የሀገርን ኢኮኖሚ ከማረጋጋትም በላይ የዜጎችን ሰብአዊ ክብርና ደህንነት ከማረጋገጥ አንፃር ያላቸው ድርሻ እጅግ የላቀ ነው። ባለፉት ቀናት በአዲስ አበባ የተካሄደው ታሪካዊውና የመጀመሪያው የአፍሪካ ማህበራዊ ዋስትና ጉባኤ "የማህበራዊ ዋስትና ሥርዓቶችን ማቀናጀት ለአፍሪካ የመሠረተ ልማት እና የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን" በሚል መሪ ቃል መካሄዱ የዚህን ወሳኝ ጉዳይ አገራዊና አህጉራዊ አውድ በግልጽ ያሳያል። በዚህ ታላቅ መድረክ ላይ የብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ያስተላለፉት ከባድ ማሳሰቢያን የያዘ መልእክት የሠራተኞችን የጡረታ ቁጠባ በጥብቅ ቁጥጥር፣ በግልጽነት እና በጥንቃቄ በተሞላ የኢንቨስትመንት አስተዳደር ሥርዓት መጠበቅ እንደሚገባ በግልጽ ያመላከተ ነው። የጡረታ ፈንድ የሰራተኞች የዕድሜ  ልክ ልፋት ላባቸው ውጤት እና የቁጠባ ውጤት በመሆኑ፣ በምንም መልኩ እንደ መንግሥት የገንዘብ ማከማቻ ወይም ድንገተኛ ተራ ማዕቀፍ ሊታይ እንደማይገባውና ጥብቅ የሆነ የህግና የቁጥጥር ማዕቀፍ ሊበጅለት እንደሚገባ ተሰምቷል። በእለቱ የገበያ ሚዲያ ልዩ ጥንቅራችንም  የብሄራዊ ባንክ ገዢውን ከባድ ማሳሰቢያ፣ የጡረታ ቁጠባን በአግባቡ በመጠበቅ ረገድ ያሉትን አበይት ጉዳዮች፣ የአፍሪካን የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ለማምጣት የማህበራዊ ዋስትና ሥርዓቶችን ማቀናጀት ያለውን ፋይዳ፣ ሚሊዮኖች የአመት ልብሳቸውን የእለት ጉርሳቸው በጽክክል ከማይሸፍን ደመወዛቸው ቀንሰው የሚከፍሉት የጡረታ የገንዘብን ግዙፍነት እና በኢትዮጵያና በአፍሪካ ያሉ ጡረተኞች በከፍተኛ የኑሮ ውድነት ውስጥ የሚገኙበትን እውነታ በመመርመር  እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮችን በመዳደሰስ ቆይታ እናደርጋለን። አብራችሁን ቆዩ፡፡ Pension and social security systems play a pivotal role not only in stabilizing the national economy but also in safeguarding the human dignity and well-being of citizens. Recently, the historic and first-ever African Social Security Conference was held in Addis Ababa under the theme "Integrating Social Security Systems for Africa's Infrastructure and Economic Transformation," clearly reflecting the national and continental significance of this vital issue. At this grand forum, National Bank Governor Dr. Eyob Tekalign delivered a strong warning and message emphasizing that employees' pension savings must be protected through strict regulation, transparency, and prudent investment management systems. It was highlighted that since the pension fund is the fruit of workers' lifelong sweat and savings, it should under no circumstances be viewed as a government cash reserve or an emergency fallback framework, and it must be governed by a rigorous legal and regulatory framework. In today’s special coverage by Gebeya Media, we delve into and explore the Governor’s stern warning, the core issues surrounding the proper protection of pension savings, the importance of integrating social security systems to drive Africa’s economic transformation, the immense scale of pension funds contributed by millions out of meager salaries that barely cover their annual clothing or daily meals, the harsh reality of retirees facing severe inflation and high costs of living in Ethiopia and across Africa, alongside other related matters. Stay tuned for our in-depth discussion. #GebeyaMedia #GebeyaBusiness #GebeyaNews #GebeyaSpecialProgram #GebeyaPodcast #SocialSecurity #PensionFund #EconomicTransformation #Africa #Ethiopia #GebeyaMedia #Retirees #CostOfLiving #NationalBank #FinancialInclusion #WorkersRights