Перейти к содержимому

አዲስ ዓመትን በዛሬ ከቃና | አታስምጠኝ… | Tiktoker Firkas Getting Tested | ማን ያውቃል

Zare Ke Kana

0:00 / 0:00

አዲስ ዓመትን በዛሬ ከቃና | አታስምጠኝ… | Tiktoker Firkas Getting Tested | ማን ያውቃል

1 709 просмотров · 1 г. назад
Zare Ke Kana
12,6 тыс. подписчиков
1 709 просмотров · 1 г. назад
ይህ የማን ያውቃል ፕሮግራም ነው! በዚህ ኘሮግራም የምናደንቀውና የሚያዝናናን ኮሜዲያን ሳሙኤል ኑርልኝ(ፍርካስ) ከኘሮግራሙ አዘጋጅ ሚኪ ጋር የሚኖራቸውን አዝናኝ እና አስቂኝ ጨዋታ እናንተን ይጠብቃል። በጨዋታው ውስጥ 9 ሚስጥራዊ ሳጥኖች ሲኖሩ ፤ ጨዋታው የሚሆነው ሳጥኖቹ ውስጥ ተደብቆ የሚገኘውን ነገር አንዳቸው ከተመለከቱ በኋላ ስላዩት ነገር እውነቱን መናገር ወይም መዋሸት ይችላሉ። ነገር ግን የሚናገሩት እውነት መሆኑን በአሳማኝ ሁኔታ መግለፅ ይኖርባቸዋል። በጨዋታው ውስጥም የማሳመን ጥበባቸው ይፈተናል! በደንብ ማሳመን የሚችለው ማን ይሆን? ፍርካስ ወይስ ሚኪ? On this episode of Man Yawekal! Comedian Samuel Nurilegn (Ferkas) the one we all know and love is teaming up with Miki, for a fun and hilarious game made just for you! There are 9 secret boxes. After seeing what's inside, one of them can choose to tell the truth or lie about what they saw. But here's the twist they have to make it believable. It’s all about persuasion, and their skills will be put to the test! So, who’s the better persuader Ferkas or Miki? Let the mind games begin.