ሀይለኛው እንዳንተ የለም (Hailengaw Endante Yelem )የሚለውን ዝማሬ በኪቦርድ እንለማመድ-Kibord Tranning By Amen Music
ዝማሬ በ DO RE (በSami)
0:00 / 0:00
ሀይለኛው እንዳንተ የለም (Hailengaw Endante Yelem )የሚለውን ዝማሬ በኪቦርድ እንለማመድ-Kibord Tranning By Amen Music
723 просмотра · 3 г. назад
ዝማሬ በ DO RE (በSami)
6,86 тыс. подписчиков
723 просмотра · 3 г. назад
ሀይለኛው እንዳንተ የለም (Hailengaw Endante Yelem )የሚለውን ዝማሬ በኪቦርድ እንለማመድ-Kibord Tranning By Amen Music
ይህ የኪቦርድ ትምህርት የተዘጋጀው ቀለል ባለ መንገድ ኪቦርድ እንድትለምዱና ራሳችሁ እየተጫወታችሁ እንድትዘምሩ ሲሆን አሁን የዘማሪ አገኘው ይደግን "ሀይለኛው እንዳንተ የለም " የሚለውን መዝሙር ክሽን አርገን በቀላሉ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።
መዝሙሩን በሜሎዲ አና በኮርድ አድርገን በ 2 ም አይነት መንገድ ነው የተዘጋጀው።
በጣም ቀለል ባለ መንገድ የተዘጋጀ የኪቦርድ ትምህርት ነው
ሙዚቃን በቤትዎ ከሳሚ ጋር
Ethiopian Keybord Lessons Amen Music 0911815858
ባይገርምህ ኪቦርድ ትለምዳለህ
ባይገርምሽ ኪቦርድ ትለምጃለሽ
ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ያድርጉ
በአሜን ሙዚቃ ማሰልጠኛ