የድል ሠራዊት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
የድል ሠራዊት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
7 827 просмотров · 3 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
7 827 просмотров · 3 ч назад
የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት በከፍተኛ የሪፎርም እና የዘመናዊነት ሂደት ውስጥ በማለፍ የሀገራችንን ሉአላዊነት፣ ሰላምና ልማት በጽናት የሚጠብቅ፣ በዘመናዊ የጦር ትጥቅና በእውቀት የበለጸገ ታላቅ የድል ሰራዊት ሆኖ ተገንብቷል።
ይህ ሰራዊት በተሰማራበት ውጊያና ግንባር ሁሉ ድል በማድረግ፣ በተግባር ተፈትኖ ያለፈ እውነተኛ የሀገር ጋሻ የሆነ ሰራዊት።
ይህ አጭር ዶክመንተሪ የሰራዊታችንን የማይበገር ጀግንነት፣ ዘመናዊ አደረጃጀትና ድል አድራጊነት የሚያሳይ ነው።
#የድልሰራዊት #የኢትዮጵያመከላከያ #ENDF #EthiopianDefenseForce #የሀገርጋሻ #Ethiopia #የኢትዮጵያሰራዊት #Documentary #ኢትዮጵያ #EthiopianArmy #ebc #etv #ebcdotstream #news