Перейти к содержимому

‘’ታዋቂ ስሆን ስራዬን አጣሁ... ሶስት ቲቪ አለህ?? ሰዉ እየኖረ ነው እኔ ነኝ እንጂ '' 🤣🤣 አሪፍ ቆይታ ከተወዳጁ 'ተንኮሱ' ጋር //20-30//

ebstv worldwide

0:00 / 0:00

‘’ታዋቂ ስሆን ስራዬን አጣሁ... ሶስት ቲቪ አለህ?? ሰዉ እየኖረ ነው እኔ ነኝ እንጂ '' 🤣🤣 አሪፍ ቆይታ ከተወዳጁ 'ተንኮሱ' ጋር //20-30//

813 019 просмотров · 9 месяцев назад
ebstv worldwide
3,71 млн подписчиков
813 019 просмотров · 9 месяцев назад
His name is Megersa. He is a popular young man who is a source of laughter for many with his funny videos. Megersa has gone through various challenges before reaching here, and his determination and self-confidence are an example to many. His wife is the backbone of his success. We spent some time with this young man and his wife. መገርሳ ይባላል። በሚሰራቸው አዝናኝ ቪዲዮዎች የብዙዎች የሳቅ ምንጭ የሆነ ተወዳጅ ወጣት ነው። መገርሳ እዚህ ከመድረሱ በፊት የተለያዩ ፈተናዎችን ያለፈ ሲሆን ለአላማው ያለው ፅናትና በራሱ ላይ ያለው መተማመን ለብዙዎች ምሳሌ ይሆናል። ባለቤቱም ለስኬቱ የጀርባ አጥንት ናት። ከዚህ ወጣትና ከባለቤቱ ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ። "The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth." የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ። EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #20-30 Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.tv.