የእርግዝና የመጀመሪያው መንፈቅ ( ከ 1- 3 ወር) ያለው የእርግዝና ጊዜ | ምን ነገሮች ይፈጠራሉ ? የሚታዩ ምልክቶች እና መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች
Ethio Health
0:00 / 0:00
የእርግዝና የመጀመሪያው መንፈቅ ( ከ 1- 3 ወር) ያለው የእርግዝና ጊዜ | ምን ነገሮች ይፈጠራሉ ? የሚታዩ ምልክቶች እና መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች
9 740 просмотров · 1 год назад
Ethio Health
6,17 тыс. подписчиков
9 740 просмотров · 1 год назад
#እርግዝና
#pregnancy
#health
በዚህ ቪድዮ ውስጥ በእርግዝና የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት ውስጥ የሚታዩ ዋና ዋና ለውጦችን፣ በፅንሱ ላይ የሚታዩ እድገቶችን እና እናቶች ሊያደርጉት የሚገባውን ጥንቃቄ በዝርዝር እንመለከታለን።
ይህ ቪድዮ በተለይ ለመጀመሪያ ጊዜ እናት ለሚሆኑ ወይንም ስለ መጀመሪያው የእርግዝና ወቅት ግንዛቤ ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው። ቪድዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል ራስዎንና ፅንሱን በጤና ይንከባከቡ!