FC Part 13-የወተት ላም መምርጫ መስፈርቶች | Dairy Cow Selection Criteria
የገበሬው አማካሪ (The Farmer's Consultant)
0:00 / 0:00
FC Part 13-የወተት ላም መምርጫ መስፈርቶች | Dairy Cow Selection Criteria
166 просмотров · 3 недели назад
የገበሬው አማካሪ (The Farmer's Consultant)
389 подписчиков
166 просмотров · 3 недели назад
📌 መግለጫ
አርዕስት፦ የወተት ላም መምርጫ መስፈርቶች | Dairy Cow Selection Criteria
ወደ ወተት ላም እርባታ ለመግባት አስበዋል? ወይም አሁን ያሎትን የላም መንጋ ምርታማነት ማሻሻል ይፈልጋሉ?
በዚህ ቪዲዮ ከፍተኛ የወተት ምርት የሚሰጡ እና ጤናማ የወተት ላሞችን ለመምረጥ የሚያስችሉን ዋና ዋና መስፈርቶችን በዝርዝር እናያለን፦
የአካላዊ ቅርፅና ገፅታ፦ የሶስት ማዕዘን ቅርፅና የጀርባ ጥንካሬ
የጡትና የእንብርት ሁኔታ፦ የጡት አቀማመጥ፣ የጡት ጫፎችና የወተት ደምስር
የእግርና የቁመት ጥንካሬ፦ የእግሮች አቀማመጥና የኮቴ ጥንካሬ
ዕድሜና የወተት ምርት ታሪክ፦ የወለደችበት ዙርና የዘር ታሪክ (Genetics)
ጤንነትና ጠባይ፦ የበሽታ ነፃነትና የላሟ ገራገርነት
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት መልካም የሙያ እውቀት ያግኙ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
#የወተትላም #ግብርና #የላምእርባታ #የገበሬውአማካሪ #የወተትምርት #ኢትዮጵያ #የእንስሳትእርባታ #AgriculturalAdvisory
📌 Description
Title: Dairy Cow Selection Criteria:
Are you planning to start a dairy farming business or want to upgrade your current herd's productivity?
In this video, we break down the key criteria for selecting high-yielding and healthy dairy cows:
Physical Appearance: Triangular body shape and back strength
Udder & Teat System: Udder placement, teat position, and milk vein quality
Feet & Legs Strength: Proper leg posture and strong hooves
Age & Production History: Lactation stage and genetic history
Health & Temperament: Disease resistance and calm behavior
Watch until the end for expert practical insights! If you find this helpful, don't forget to Like, Share, and Subscribe for more agricultural advisory content.
#DairyFarming #DairyCowSelection #CattleBreeding #LivestockManagement #EthiopianAgriculture #Agribusiness #DairyFarmTips