እንግሊኛ ንባብ ለጀማሪዎች vowel sound #ethiopianeducationalcontent@fanaonlineschool
FANA ONLINE SCHOOL
0:00 / 0:00
እንግሊኛ ንባብ ለጀማሪዎች vowel sound #ethiopianeducationalcontent@fanaonlineschool
163 просмотра · 9 месяцев назад
FANA ONLINE SCHOOL
1,81 тыс. подписчиков
163 просмотра · 9 месяцев назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የእንግሊዝኛ የA ፊደል ድምፆች (Vowel Sound of A) ለጀማሪዎች በጣም ቀላል እና ግልፅ በሆነ መንገድ እንማራለን።
👉 Short A /æ/,Long A /eɪ/ ,black/o/ and schwa /ኧ/ ድምፆችን በቃላት እና በምሳሌዎች እንመለከታለን።
👉 እንዴት እንደሚነበብ እና እንዴት እንደሚነገር በቀላሉ ትማራላችሁ።
👉 ይህ ቪዲዮ ለ English beginners, ተማሪዎች እና ለእንግሊዝኛ መምህራን በጣም ተጠቃሚ ነው።
📌 ከዚህ ቪዲዮ በኋላ፦
✔ የA ፊደል ድምፅን በትክክል ታነባላችሁ
✔ ቃላትን በትክክለኛ ድምፃቸው ትናገራላችሁ
✔ የEnglish phonics መሠረት ትገነባላችሁ
👍 ቪዲዮውን ከወደዱት Like, Subscribe እና Share ማድረግ አትርሱ።
#VowelSoundOfA
#EnglishForBeginners
#Phonics
#LearnEnglish
#ShortA
#LongA
#EnglishInAmharic
#እንግሊዝኛ_በአማርኛ