የአቡነ ሽኖዳ ሙሉ ታሪክ - AI Visualized
መባዕ ቲቪ MEBA TV и መባዕ ቲቪ 2 - MEBA TV 2
0:00 / 0:00
የአቡነ ሽኖዳ ሙሉ ታሪክ - AI Visualized
5 983 просмотра · 8 часов назад
መባዕ ቲቪ MEBA TV и መባዕ ቲቪ 2 - MEBA TV 2
5 983 просмотра · 8 часов назад
የቅዱስ ሽኖዳ ሣልሳዊ አስደናቂ የሕይወት ታሪክ - AI Visualized
አዘጋጅ እና አቅራቢ:- ፍራኦል ወርቅነህ
ከካይሮ ዩኒቨርሲቲ ታሪካዊ አዳራሾች እስከ ወታደራዊ ካምፕ፣ ከበረሃው ዝምታ እስከ ዓለም አቀፍ የቤተክርስቲያን መሪነት የደረሱበትን አስደናቂ ታሪክ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።
📌 ማሳሰቢያ፦ ይህ ቪዲዮ በታሪክ ድርሳናት፣ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቤተክርስቲያን አስተምህሮ አውድ መሠረት የተዘጋጀ ነው።
በቪዲዮው ላይ የሚታዩት ምስሎች ለትረካው ማሳያ እንዲሆኑ በMEBA TV የAI ቴክኖሎጂ የተሰሩ ናቸው።
ይህ ቪዲዮ ለትምህርታዊና መንፈሳዊ ዓላማ ተዘጋጅቷል።
✅ እባካችሁ መባዕ ቲቪን ይደግፉ
ንግድ ባንክ: 1000160742635
አቢሲኒያ ባንክ: 200562135
ቴሌ ብር: 0917323109
ስልክ: 0917323109
መንፈሳዊ አገልግሎታችንን ለማስፋፋት እና የተሻሉ ሥራዎችን ወደ እናንተ ለማድረስ የናንተ ድጋፍ ወሳኝ ነው። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! አብሮነታችሁ አይለየን።
#MebaTV #መባዕቲቪ #EthiopianOrthodox #OrthodoxTewahedo #Ethiopia #PopeShenouda #ቅዱስሽኖዳ #የበረሃውአንበሳ #CopticOrthodox #ኦርቶዶክስተዋሕዶ #ChristianDocumentary #መንፈሳዊታሪክ #AIHistory
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን፣ ዝማሬዎችን፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
This is MEBA TV, where you can find sermons, chants, current affairs, and more about the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become part of our family by subscribing. Thank you very much for your support. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.