የፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት የዕለተ ሰንበት የማለዳ ጉባኤ 24 -1-2019
ውዳሴ ኤፍሬም ሚድያ Wudase Ephrem media
0:00 / 0:00
የፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት የዕለተ ሰንበት የማለዳ ጉባኤ 24 -1-2019
434 просмотра · Трансляция закончилась 1 день назад
ውዳሴ ኤፍሬም ሚድያ Wudase Ephrem media
22,8 тыс. подписчиков
434 просмотра · Трансляция закончилась 1 день назад
እንኳን ለፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርኃዊ በዓል እና ዕለተ ሰንበት መንፈሳዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዚህ በዓል ላይ የተከናወነውን ደማቅ መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ሥርዓተ ማኅሌት ፣ ቅዳሴ : ትምህርተ ወንጌል በዓለ ንግስ የካህናት ወረብ፣ ያሬዳዊ ዜማ እና ታላቁን በረከት ከቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በቀጥታ ይከታተሉ።
#ውዳሴ ኤፍሬም ሚዲያ 0910238719
📌 በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ፦
የቅዳሴ እና የወረብ ሥነ-ሥርዓት
የእለቱ አስተምህሮ እና ትምህርተ ወንጌል
የታቦተ ሕጉ ደማቅ አቀባበል እና ወደ መንበሩ መመለስ
ይህንን ቀጥታ ስርጭት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ያድርጉ; ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና ሼር (Share) በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ። ለተጨማሪ የቀጥታ ስርጭቶችና መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ውዳሴ ኤፍሬሞ ሚዲያ ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷን በመጫን ሁሌም በረከቱ እንዲደርስዎት ያድርጉ።
የቸሩ መድኃኔዓለም ጥበቃና በረከት አይለየን!
Happy Ethiopian New Year 2019 E.C.
Welcome to the live broadcast of the annual feast and sacred celebration of the Holy Virgin Mary's return to her throne!
Join us live from St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church to experience the solemn Holy Liturgy (Kidasse), traditional Yaredic chants (Wereb), and spiritual blessings of this holy day.
📌 Highlights of this Broadcast:
Full Divine Liturgy & Traditional Chant (Wereb)
Inspiring Gospel Sermon & Spiritual Teachings
The Glorious Procession & Restoration of the Sacred Tabot to its Throne
Be a part of our growing spiritual family! If this Prayer has blessed you, please Like and Share this video to help us reach more souls globally. Subscribe to our channel wudase ephream Media and turn on the Notification Bell to receive alerts for all our upcoming live services and spiritual content.
Don't forget to:
🔔 Subscribe and turn on notifications to never miss a live service.
👍 Like this video to help spread the Word of God.
📢 Share this link with family and friends.
#ቅድስት_ማርያም #መዝሙር #ስብከት #ነብዩ_ኤልሳ #ቀጥታ_ስርጭት #መድኃኔዓለም #መስቀል #ግሸን_ማርያም #ጸሎተ_ኪዳን #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኪዳነምህረት #ቅዱስ_ሩፋኤል #አዲስ_ዓመት #ሐዋርያት #መንፍስ_ቅዱስ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ንግስ #ገዳም #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #ቅዱስ_ያሬድ #ሥርዓተ_ቅዳሴ #ዋልድባ #ደብረ_ሊባኖስ #የአእላፋትዝማሬ #የቅዱሳንበዓላት #ቤተክርስቲያን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ገብርኤል #ቅዱስ_ዑራኤል #የቅዱሳንታሪክ #ሳንኤልሚዲያ #saintmary #saintelisha #mezmur #sibket #medhanialem #livenow #newyear #meskel #covenantprayer #kidanemihiret #saintraphael #jesuschrist #gospelteaching #newyear #holyspirit #orthodox #tewahedo #saintgeorge #saintyared #holyliturgy #waldiba #debrelibanos #saintmichael #saintgabriel #sainturiel #sunaelmedia #ethiopia #eotc
👍💦 This are the links to the playlists :