Перейти к содержимому

የ university ውጤት GPA እና Grade እንዴት ይያዛል?||How to calculate GPA?

Mebtu As

0:00 / 0:00

የ university ውጤት GPA እና Grade እንዴት ይያዛል?||How to calculate GPA?

33 просмотра · 12 дн. назад
Mebtu As
13 подписчиков
33 просмотра · 12 дн. назад
🎓 Grade እና GPA ልዩነት | የውጤት አያያዝ በዩኒቨርሲቲ በዚህ ቪዲዮ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች Grade እና GPA መካከል ያለውን ልዩነት እንዲሁም ውጤታቸውን እንዴት መከታተልና ማስተዳደር እንደሚችሉ እንመለከታለን። 📚 በተለይ ለ Freshman ተማሪዎች፣ Grade እና GPA ምን ማለት እንደሆኑ፣ እንዴት እንደሚለያዩ እና የውጤት አያያዝ ላይ ምን ማወቅ እንዳለባችሁ በቀላሉ እናብራራለን። 📌 የዩኒቨርሲቲ ውጤታችሁን በትክክል ለመረዳትና GPA ላይ ትኩረት ለማድረግ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተመልከቱ። 👍 Like አድርጉ 📤 ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉ 🔔 ተጨማሪ የተማሪነት ምክሮችን ለማግኘት Subscribe አድርጉ! #Grade #GPA #የውጤትአያያዝ #UniversityStudents #Freshman #EthiopianStudents #UniversityLife #GPAExplained #MebtuAs