Перейти к содержимому

የረቢዕ መቀበያ በታላቁ አንዋር መስጂድ ያሸምሰል መዲና

YEREWDAW TUBE

0:00 / 0:00

የረቢዕ መቀበያ በታላቁ አንዋር መስጂድ ያሸምሰል መዲና

12 249 просмотров · 7 дней назад
YEREWDAW TUBE
596 подписчиков
12 249 просмотров · 7 дней назад
ደማቅ የረቢዕ መቀበያ በታላቁ አንዋር መስጂድ! ✨🕌💚እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ! የታላቁን የነቢያችንን (ሰ.አ.ወ) የልደት ወር (ረቢዕ አል-አወል) ምክንያት በማድረግ፣ በታላቁ አንዋር መስጂድ እጅግ እፁብ ድንቅ በሆነ የህዝብ እምቅታ የተከናወነውን ደማቅ መንፈሳዊ የረቢዕ መቀበያ እና ልዩ የመንዙማ ቪዲዮ ይዘንላችሁ ቀርበናል። የዕለቱን ልዩ መንፈሳዊ ድባብ እና ውበት በቪዲዮው ይከታተሉ።Welcome to our channel! Watch the beautiful and grand Rabi' al-Awwal celebration and Menzuma gathering captured live at the historic Anwar Mosque in Addis Ababa.ቪዲዮውን ከወደዱት Like ማድረጋችሁን፣ ለወዳጅ ዘመድዎ Share ማድረግዎን እና አዳዲስ መንፈሳዊ ቪዲዮዎች ወዲያውኑ እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቱን መጫንዎን አይርሱ! 🔔