Перейти к содержимому

የጋናው ፕሬዚዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት ምርቃት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የጋናው ፕሬዚዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት ምርቃት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

14 734 просмотра · 5 часов назад
EBC
2,2 млн подписчиков
14 734 просмотра · 5 часов назад
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል ተምሳሌት እና በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ሀገር ስትሆን፣ ጋና ደግሞ ከሰሃራ በታች ከቅኝ ግዛት ነፃ የወጣች የመጀመሪያዋ ሀገር መሆኗን ገልጸዋል። በጋና ዋና ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ለጋና አብዮት ዋና ማዕከል የነበረ "ጎንደር ባራክስ" (Gondar Barracks) የሚባል ታዋቂ ሰፈር በመኖሩ ምክንያት "ጎንደር" በጋና ውስጥ በስፋት የሚታወቅ ስም መሆኑን አስረድተዋል። #Gondar #Ghana #JohnMahama #Ethiopia #GondarBarracks #EthiopianNews #MegechDam #AfricaHistory #PanAfricanism #ebc #etv #ebcdotstream #news