Перейти к содержимому

ለ24 ሰአት ጣርያ ላይ ቆየሁ

Bazi Medfu🌸

0:00 / 0:00

ለ24 ሰአት ጣርያ ላይ ቆየሁ

67 681 просмотр · 10 месяцев назад
Bazi Medfu🌸
25,6 тыс. подписчиков
67 681 просмотр · 10 месяцев назад
በህይወቴ የሰራሁት እብደት! 😱 ለ 24 ሰአት በቤቴ ጣራ ላይ... (ጅብ አለ?) "አይምሮአችንን ለምን አናስጨንቀውም?" ብዬ የጀመርኩት የ 24 ሰአት ቻሌንጅ፣ ወደ ጭንቀት ተቀየረ! 😭 ምግብ አልያዝኩም፣ ብርድ ልብስ የለም፣ ከኋላዬ ደግሞ ጫካ አለ! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የቀን ፀሀይ ሲለበልበኝ፣ ማታ ደግሞ የጅብ ድምፅ ሲያስጨንቀኝ ታያላችሁ። በዛ ላይ የሚያስፈራ ታሪክ እያነበብኩ እራሴን ፍርሃት ውስጥ ከተትኩ! 😂 ቪዲዮውን ወዳችሁት ከሆነ Subscribe እና Like ማድረግ እንዳትረሱ! ❤️ የቪዲዮው ቅደም ተከተል (Timestamps): [00:00] መግቢያ፡ ለምን ይሄን እብደት አሰብኩ? [03:10] ዋና ዋና ነገሮችን ረሳሁ (ምግብ የለም!) 😭 [04:46] ቴንት ለመስራት ያደረኩት ትግል [08:21] ከ ChatGPT (Chatty) ጋር ወሬ 😂 [14:02] እናቴ መጣች! (ምግብ አመጣችለኝ 🙏) [16:32] እየመሸ ነው... ፍርሃቱ ጀመረ [19:17] ጅብ እየሰማሁ ነው? 😱 [21:20] የሚያስፈራ ታሪክ ማንበብ ጀመርኩ (ትልቅ ስህተት!) [25:00] አልቻልኩም! መደምደሚያ #BaziMedfu #24HourChallenge #Ethiopia #RooftopChallenge #Amharic #FunnyVideo #Vlog #EthiopianYouTuber #ChallengeVideo ቀጣይ ምን ቻሌንጅ እንድሰራ ትፈልጋላችሁ? ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ! 👇