Перейти к содержимому

ፌደራል ፖሊስንም...||PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU|| #must_watch #GLORY_Of_GOD_TV

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV

0:00 / 0:00

ፌደራል ፖሊስንም...||PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU|| #must_watch #GLORY_Of_GOD_TV

71 444 просмотра · 4 года назад
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
195 тыс. подписчиков
71 444 просмотра · 4 года назад
https://www.gloryofgod.tv/ www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን። https://www.paypal.com/paypalme/glory... https://www.paypal.com/paypalme/glory... +251903474849 +251901008888 +251911146598 እግዚያብሔር ይባርካችሁ!