ማንችስተር ሲቲ 1-0 ኮቨንትሪ ሲቲ | ሲቲ በጭንቅ አሸነፈ! Manchester City 1-0 Coventry City | City narrowly wins!
Ethio Football Reaction Reviewer ኢትዮ ፉትቦል ሪያክሽን
0:00 / 0:00
ማንችስተር ሲቲ 1-0 ኮቨንትሪ ሲቲ | ሲቲ በጭንቅ አሸነፈ! Manchester City 1-0 Coventry City | City narrowly wins!
5 136 просмотров · 4 часа назад
Ethio Football Reaction Reviewer ኢትዮ ፉትቦል ሪያክሽን
4,19 тыс. подписчиков
5 136 просмотров · 4 часа назад
በሊጉ መርሃ-ግብር የተደረገው የማንችስተር ሲቲ እና የኮቨንትሪ ሲቲ ጨዋታ በማንችስተር ሲቲ ጠባብ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ኮቨንትሪዎች በሊጉ ያላቸውን ጥንካሬ ይዘው በመግባት ማንችስተር ሲቲን እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ ድረስ ክፉኛ ፈትነውታል። ሆኖም ሲቲዎች በሜዳቸው ባስቆጠሯት ወሳኝ ነጠላ ግብ 3 ነጥብ ይዘው መውጣት ችለዋል።በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦የጨዋታው ሙሉ ሀይላይትስ እና የግብ ሙከራዎችየሁለቱም ቡድኖች የሊግ ደረጃ እና የታክቲክ ትንታኔጨዋታውን የወሰነችው ብቸኛ ግብከጨዋታው በኋላ የተሰጡ ትንታኔዎችቪዲዮውን ከወደዱት Like እና Share ማድረጋችሁን፣ እንዲሁም ፈጣን የሊግ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ!#ManchesterCity #CoventryCity #LeagueMatch #FootballHighlights #AmharicSport