Перейти к содержимому

Rice with Beef ሩዝ ስጋ

Melegna | መለኛ

0:00 / 0:00

Rice with Beef ሩዝ ስጋ

14 979 просмотров · 2 года назад
Melegna | መለኛ
191 тыс. подписчиков
14 979 просмотров · 2 года назад
ሩዙን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች መጠን እና አይነት 300 ግራም የተፈጨ የበሬ ስጋ 1 ኩባያ በደንብ የታጠበ ሩዝ 8 ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት 1 ራስ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 1 በትንሹ የተከተፈ ካሮት 1 በትንሹ የተከተፈ ድንች 2 አረንጓዴ ቃሪያ የማጣፈጭ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት (ግማሽ) ኮረሪማ ቁንዶ በርበሬ ፓፕሪካ ቀረፋ ሮዝሜሪ የማባያ አማራጮች ፡ ዳቦ ፣ ቂጣ እና መለዋ