የድሬዳዋ ህዝብ ቀኔን ወሰነ! 😱 ዴሊቨሪ ሰራሁ፣ የሴቶች ፀጉር አጠብኩ… 😂
Mr_wee
0:00 / 0:00
የድሬዳዋ ህዝብ ቀኔን ወሰነ! 😱 ዴሊቨሪ ሰራሁ፣ የሴቶች ፀጉር አጠብኩ… 😂
1 397 просмотров · 4 часа назад
Mr_wee
4,45 тыс. подписчиков
1 397 просмотров · 4 часа назад
ዛሬ የድሬዳዋ ህዝብ አንድ ሙሉ ቀን ምን እንደምሰራ ወሰነ! 😱😂
የሰዎችን ትእዛዝ ተቀብዬ ቀኑን ሙሉ ያልተለመዱ ስራዎችን ሞከርኩ።
📦 የዴሊቨሪ ስራ ሰራሁ
💇♀️ የሴቶች ፀጉር ቤት ገብቼ ፀጉር አጠብኩ 😂
🚕 ከድሬዳዋ ወደ ሀረር የሚሄድ ታክሲ ላይ ረዳት ሆኜ ሰራሁ
🔥 እና በመጨረሻ… ቀኔ ምን እንደሚመስል የድሬዳዋ ህዝብ ወሰነው!
የዛሬው ቪዲዮ በጣም የተለየና ከሰዎች ጋር የተሞላ ነው። ❤️
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተመልከቱ፣ Like 👍 አድርጉ፣ Comment ላይ ቀጣይ ምን እንድሰራ ንገሩኝ፣ Subscribe 🔔 ማድረግም አትርሱ!
#MrWee #DireDawa #EthiopiaVlog #Vlog #Challenge #EthiopianVlogger