እጄን ያዘኝ // ejen yazegn // Pastor Endale Woldegiorgis // Live Worship Video
AASTU ECSF
0:00 / 0:00
እጄን ያዘኝ // ejen yazegn // Pastor Endale Woldegiorgis // Live Worship Video
93 666 просмотров · 5 л. назад
AASTU ECSF
10,4 тыс. подписчиков
93 666 просмотров · 5 л. назад
ይህ መዝሙር የተቀረጸው በ7000 ምርጦች ቤተክርስቲያን ሲሆን ፕሮግራሙም በክሩዝ ት/ቤት የወንጌል አማኝ ተማሪዎች ህብረት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መሸኛ የአምልኮ ጉባኤ ነው። በዚህ መዝሙር እንድትባረኩበት የሁልጊዜም ጸሎታችን ነው።
በዚህ ቻናል አዳዲስና ቆየት ያሉ መዝሙሮች፣ ግጥሞችና የስነ-ጽሑፍ ሥራዎች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችንና ስብከቶችን ያገኛሉ። አዳዲስ ሥራዎችን ስንለቅ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን subcribe and share ማድረጋችሁን አትርሱ።
SOCIAL MEDIAS
===============================
👥 - FACEBOOK: / ecsf.aastu.7
📸 - Instagram: / aastu_ecsf
#AASTU-ECSF #Fellowship #EvaSUE