Перейти к содержимому

ቅዱሳን ስሙ የአለም መንግስታት ጦርነት|ዳግም ምጻዓት እና የሺህ አመት መንግስት ጉድ ተመልከቱ |አለም ወደ ፍፃሜዋ ደርሳለች #Pastor Asfaw Bekele

Samayawi Mezgab Official youtube Chanal

0:00 / 0:00

ቅዱሳን ስሙ የአለም መንግስታት ጦርነት|ዳግም ምጻዓት እና የሺህ አመት መንግስት ጉድ ተመልከቱ |አለም ወደ ፍፃሜዋ ደርሳለች #Pastor Asfaw Bekele

1 096 просмотров · 13 ч назад
Samayawi Mezgab Official youtube Chanal
2,99 тыс. подписчиков
1 096 просмотров · 13 ч назад
ውድ የሰማያዊ መዝገብ ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦቼ :ዛሬ ለእናንተ ይመጥናል ብዬ ይዤላችሁ ያቀረብኩት በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ታዋቂው የእግዚአብሔር ሰው ፖስተር አስፋው በቀለ ስለ ዳግም ምጻዓት እና የሺህ አመት መንግስት በሚል የሰጡት ጥልቅ ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ትምህርቱን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግም በዘመን አቆጣጠር ሰንጠረዦች እና በምስሎች አጅበን አዘጋጅተነዋል። ስለ ዳግም ምጻዓት እና የሺህ አመት መንግስት : ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡ ቪዲዮዎች አላማቸው ወንጌልን ማስፋፋት እና አማኞችን ለማነጽ ነው። ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና በምስል የተደገፉ የወንጌል መልእክቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #halwot #abelbirhanu #fetadaily #new_protestant_mezmur #new_music_video#shalom#pastor Asfaw Bekele