Перейти к содержимому

"ብዙ ሴቶችን በፍቅር አታልለን በልተናል!" | 1ኛው ሚዜ ተያዘ! | የተደራጁት ወንበዴዎች ጉድ ፈላ!

Jeginaw Tube ጀግናው ቲዩብ

0:00 / 0:00

"ብዙ ሴቶችን በፍቅር አታልለን በልተናል!" | 1ኛው ሚዜ ተያዘ! | የተደራጁት ወንበዴዎች ጉድ ፈላ!

7 277 просмотров · 1 мес. назад
Jeginaw Tube ጀግናው ቲዩብ
32,9 тыс. подписчиков
7 277 просмотров · 1 мес. назад
በዛሬው አጓጊ ክፍል ጀግናው 1ኛውን ሚዜ በቁጥጥር ስር አውሎ አደገኛውን እውነት ያነዝዘዋል! ሚዜው ከተናዘዘው አስደንጋጭ ሚስጥር መረዳት እንደተቻለው፣ እነዚህ ግለሰቦች ተራ አጭበርባሪዎች ሳይሆኑ ብዙ የዋህ ሴቶችን በፍቅር ስም እያጠመዱ ላባቸውን እና ገንዘባቸውን በመዝረፍ ባዶዋቸውን የሚያስቀሩ የተደራጁ ወንበዴዎች ናቸው። ጀግናው የዚህን አደገኛ የወንበዴ ቡድን ሴራ እንዴት እንደሚያከሽፈው በዛሬው ቪዲዮ ይከታተሉ! 🔔 በየቀኑ አዳዲስ አጓጊ ክፍሎች እንዲደርሷችሁ ጀግናው ቲዩብ (Jeginaw Tube) ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! 👍 ቪዲዮውን ከተመቻችሁ LIKE፣ SHARE እና COMMENT በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን! #JeginawTube #AmharicStory #የወንጀልታሪክ #EthiopianDrama #የፍቅርማጭበርበር