"AI ነው ብላ የራሷን ቪዲዮ ካደች!" | በትዳር ውስጥ ጥፋትን አለማመን እና የሚያስከትለው ውርደት! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
0:00 / 0:00
"AI ነው ብላ የራሷን ቪዲዮ ካደች!" | በትዳር ውስጥ ጥፋትን አለማመን እና የሚያስከትለው ውርደት! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
3 778 просмотров · 3 дн. назад
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
210 тыс. подписчиков
3 778 просмотров · 3 дн. назад
በትዳር ውስጥ ከሚፈጠሩ ትላልቅ ችግሮች አንዱና ዋናው "ጥፋትን አለማመን እና እልህ መጋባት" ነው። ጥፋት አጥፍቶ በሐሰት መማል እና መካድ ቤትን ከሰላም ውጪ የሚያደርግ አደገኛ ወጥመድ ነው።
በዚህ እጅግ ቁምነገር ባለው፣ አስተማሪ እና ህይወት ቀያሪ የቪዲዮ ቆይታችን የምንማራቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
• "ተሸንፎ የማሸነፍ ጥበብ" — ጥፋትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ትዳርን ከውድቀት እንዴት ይታደጋል?
• እጅ ከፍንጅ ተይዞ በሐሰት መማል እና ጥፋትን በAI (Artificial Intelligence) ማስረጃ ጭምር ለመካድ መሞከር (አስገራሚ እውነተኛ ታሪክ)።
• በወንድና በሴት መካከል ያለውን እልህ፣ ንቀት እና ፉክክር አስወግዶ በሰላም የመኖር ምስጢር።
• ወንድን በእልህና በጉልበት ሳይሆን በፍቅር እና በጥበብ መያዝ።
• ትዳራቸው ሰላም የጠፋባቸው ጥንዶች የባለሙያ ምክክር (Counseling) እና የድጋፍ አገልግሎት እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ!
📌 ስለ ፍቅር፣ ትዳር እና ህይወት በቂ እውቀት ለማግኘት እንዲሁም "የትዳር ሐኪም" እና አዲሱን "ትዳርን የመምራት ጥበብ" መጻሕፍትን ለማዘዝ፦
📞 ስልክ፦ 0970704050 (ወይም 0988507070)
ቪዲዮውን ተመልክተው ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የሰላም እና የእውቀት መልእክት ያካፍሉ! ሐሳብ አስተያየትዎንም በኮሜንት ይጻፉልን።
#ጥፋትንማመን #ትዳርእናህይወት #የቤተሰብምክር #የህይወትጥበብ #MelhkPodcast #AmharicPodcast #EthiopianCounseling #TsegayeAsefa #RelationshipAdvice