በአማኝ ላይ የሚፈረድ ፍርድ አለ ወይስ የለም? | ወንድም ዳዊት ፋሲል
አንድ ወንጌል | ONE GOSPEL
0:00 / 0:00
በአማኝ ላይ የሚፈረድ ፍርድ አለ ወይስ የለም? | ወንድም ዳዊት ፋሲል
1 668 просмотров · 3 месяца назад
አንድ ወንጌል | ONE GOSPEL
828 подписчиков
1 668 просмотров · 3 месяца назад
በአዲስ ኪዳን በአማኝ ላይ የሚፈረድ ፍርድ አለ ወይስ የለም? ወንድም ዳዊት ፋሲል የኩነኔ ፍርድ እና የክርስቶስ የጸጋ ነጻነት ምን እንደሆነ ከእግዚአብሔር ቃል ጥልቅ ማብራሪያ ይሰጣል። አማኝ ፍርድ ቤት ይቆማል ወይስ ቀጥታ ወደ ሽልማት መድረክ ይገባል? ለሚለው ጥያቄ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ።
ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ የወንጌልን እውነት ለብዙዎች ያካፍሉ!
ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች "አንድ ወንጌል" ቻናልን Subscribe ያድርጉ።
#አንድወንጌል #በአማኝላይየሚፈረድፍርድ #ዳዊትፋሲል #የእግዚአብሔርፍርድ #የክርስቶስጸጋ #ስብከት #AndWongel #DawitFassil #AmharicSibket