Перейти к содержимому

የሁቲ አማጺያን እና የአፍሪቃ ቀንድ ሁኔታ

The Horn Frequency

0:00 / 0:00

የሁቲ አማጺያን እና የአፍሪቃ ቀንድ ሁኔታ

133 просмотра · 3 нед. назад
The Horn Frequency
343 подписчика
133 просмотра · 3 нед. назад
በቅርቡ በኢራን እንደሚደገፉ የሚነገርላቸው የየመን የሁቲ አማጺያን በርካታ ወታደራዊ ድሎችን እያስመዘገቡ እና በርካታ የቀጠናው አገራትን ስፍራዎች እየተቆጣጠሩ ይገኛሉ:: ከዚህም ጋር ተያይዞ የአለም አቀፍ የንግድ ምህዋር ይወሰንበታል የሚባለው የባብ ኤል መንደብ ወሽመጥም በእነዚሁ ታጣቂዎች እጅ ወድቋል:: ይህን ሁሉ ተከትሎ የሁቲዎች ወደ አፍሪቃ ቀንድ መቅረብ ምን አይነት ገፅታዎች ይኖሩታል በሚል የዚህ ሳምንት ዝግጅት ርእሰ ጉዳይ አድርገነዋል:: ቀድሞም የተረጋጋ ሰላም ያልነበረው የአፍሪቃ ቀንድ በቀጣይስ ምን አይነት መልክ ይኖረዋል? በዚህ ዝግጅታችን በስፋት ታደምጡታላችሁ:: ወቅታዊ አገራዊ እና ቀጠናዊ መረጃዎችም ተካተውበታል:: #ethiopia #humanrights #hornofafrica