Перейти к содержимому

ሶለዋትና ተክራር ቁ,1 lyrics menzuma በ ሸኽ ነጂብ በድሬ Nessim Almuhaba 2 ይከታተሉን

ኢስላማዊ ድምፅ || Ethio Islamic Voices

0:00 / 0:00

ሶለዋትና ተክራር ቁ,1 lyrics menzuma በ ሸኽ ነጂብ በድሬ Nessim Almuhaba 2 ይከታተሉን

15 670 просмотров · 4 г. назад
ኢስላማዊ ድምፅ || Ethio Islamic Voices
5,09 тыс. подписчиков
15 670 просмотров · 4 г. назад
አንድ ሰው ሙዕሚን (ምዕመን) ለመሆን የ አላህ መልዕክተኛን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ፍቅር ያስፈልገዋል ። ፍቅር ደግሞ ያፈቀሩትን ነገር አዘውትሮ ማውሳት ነው ። ከአፍ ሆኖ ከሞላው አካላት ተፈቃሪው አለመጥፋቱ ነው ። የሀበሻ ዓሊሞችን ለዚህ ፍቅር በምርጥ ምሳሌነት መጥቀሱ አግባብ ነው ። ሁለንተናዊ ትስስር ከአሽረፈል ኸልቅ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ለፍጥረተ ዐለሙ ሁሉ ዋነኛ እስፍላጎት ነው ። #ሙሀባ #Nessim_Almuhaba 2 አዲሱ ቻናሌ ነው ። #nessim_almuhaba #NessimAlmuhaba #NESSIM_ALMUHABA