Перейти к содержимому

በረሃው ጓዴ ና ና ዘመዴ | ሐድራ ቤታችን | አዲስ የሐድራ መንዙማ (Official Hadra 2026)

HADRA BETACHEN ሀድራ ቤታችን и ሚስኩል - መደድ | Miskul meded

0:00 / 0:00

በረሃው ጓዴ ና ና ዘመዴ | ሐድራ ቤታችን | አዲስ የሐድራ መንዙማ (Official Hadra 2026)

14 110 просмотров · 8 дней назад
HADRA BETACHEN ሀድራ ቤታችን и ሚስኩል - መደድ | Miskul meded
14 110 просмотров · 8 дней назад
አብዛኞቻችን በቲክቶክ ላይ እንደምናየው፣ ይህ የሐድራ ከጥንቆላ ጋር በፍጹም የሚገናኝ አይደለም።ይህ የሐድራ የበአድ አምልኮ» እያሉ ስም የሚሰጡን ወገኖች ስኑር እና ትውፊታችንን የማያውቁ ናቸው! ይህ መንገድ ጥንትም የነበረ፣ ዛሬም ያለው፣ ወደፊትም የሚኖር የ አውልያዎች የሐድራ መንገድ እንጂ ማንም የሚቀለብሰው አይደለም። አውልያ እና ሐድራ እንዴት በአድ አምልኮ ይባላል? እውነታውን ሳያውቁ ስም የሚያጠፉት እራሳቸው የሀድራ ጠላቶች ናቸው። ሐድራችን ክብራችን ናት! ❤️" ከጥንቆላም ሆነ ከጠንቋይ ጋር ፍጹም ንክኪ የለውም! ሐድራችን፣ መሻሪያችን እና ማግኛችን እንጂ የሌላ አይደለም። ሁላችንም ያደግንበት እና የኖርንበት በዚህ መንገድ ነው። የቤተሰቦቻችን አውልያዎች እና ሷሊሆች ናቸው የጠበቁንና ያኖሩን። ስማቸውን እያጠፉ ያሉት እራሳቸው ጠንቋዮቹ እና ጠላቶች ናቸው እንጂ ሐድራ የኑር፣ የሰላም እና የዚክር ስፍራ ናት «ሐድራ ቤታችን» ቻናል ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ አዳዲስ የሐድራ ስራዎችን ይከታተሉ! ❤️ Social Media Links: Telegram: [ https://t.me/hadra_betachin7