📘 MS Word ለጀማሪዎች #3 | Save እና Save As ልዩነት | New Document, Rename, Copy, Delete & Print በአማርኛ
Tasew Tech Academy
0:00 / 0:00
📘 MS Word ለጀማሪዎች #3 | Save እና Save As ልዩነት | New Document, Rename, Copy, Delete & Print በአማርኛ
54 просмотра · 1 месяц назад
Tasew Tech Academy
2,26 тыс. подписчиков
54 просмотра · 1 месяц назад
📘 MS Word ለጀማሪዎች #3 | Save እና Save As ልዩነት | New Document, Rename, Copy, Delete & Print በአማርኛ
በዚህ የMS Word ተከታታይ ኮርስ ክፍል #3 ውስጥ አዲስ ሰነድ (New Document) እንዴት እንደሚፈጥሩ፣ ፋይል እንዴት Save እና Save As እንደሚያደርጉ፣ እንዴት Rename፣ Copy፣ Delete እና Print እንደሚያደርጉ በቀላሉ በአማርኛ ይማራሉ።
🎯 በዚህ ቪዲዮ የሚማሩት፦
✅ New Document መፍጠር
✅ Save እና Save As ምን እንደሚለያዩ
✅ ፋይልን Rename ማድረግ
✅ ፋይልን Copy ማድረግ
✅ ፋይልን Delete ማድረግ
✅ ሰነድን Print ማድረግ
✅ የፋይል አስተዳደር (File Management) መሠረታዊ ክህሎቶች
💡 Save እና Save As ልዩነት ብዙ ጀማሪዎች የሚጠይቁት ጉዳይ ነው። በዚህ ቪዲዮ መቼ Save እንደሚጠቀሙ እና መቼ Save As እንደሚጠቀሙ በምሳሌ በግልጽ ይረዳሉ።
📚 ይህ ቪዲዮ የMS Word ሙሉ ኮርስ ክፍል #3 ሲሆን በቀጣይ ክፍሎች Font Formatting፣ Paragraph Formatting፣ Tables፣ Pictures፣ Page Layout እና ሌሎች ጠቃሚ ትምህርቶችን እንማራለን።
👍 ቪዲዮው ከጠቀማችሁ Like ያድርጉ፣ Share ያድርጉ፣ እና አስተያየታችሁን Comment ላይ ያስቀምጡ።
🔔 ቀጣይ የMS Word ክፍሎችን እንዳያመልጥዎ Subscribe ያድርጉ እና Notification Bell 🔔 ያብሩ።
#MSWord #MicrosoftWord #MSWordAmharic #WordTutorial #Save #SaveAs #Print #ComputerSkills #MicrosoftOffice #AmharicTutorial #LearnMSWord #TasewTechAcademy