Перейти к содержимому

የሕይወት እንጀራ || በእንጦጦ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም። || መጋቢት 06/2018 ዓ.ም

Entoto Mekane Yesus

0:00 / 0:00

የሕይወት እንጀራ || በእንጦጦ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም። || መጋቢት 06/2018 ዓ.ም

426 просмотров · Трансляция закончилась 7 мес. назад
Entoto Mekane Yesus
5,57 тыс. подписчиков
426 просмотров · Трансляция закончилась 7 мес. назад
በእንጦጦ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም። ለዛሬ የተመደበው የመልዕክት ክፍል: ኦሪት ዘጸአት 16፥11-21 እና ወደ ሮሜ ሰዎች 6፥20-23 ሲሆን ለዛሬ የተመደበው የወንጌል ክፍል ደግሞ የዮሐንስ ወንጌል 6፥52-59 ነው። አገልግሎታችንን ለመደገፍ በብርሃን ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1010608199500 እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000333228584 በመጠቀም ይደግፉን። አድራሻችን ሽሮሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ ከፍ ብሎ ያገኙናል። ለበለጠ መረጃ በ +251940979899 ይደውሉልን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።