ለሁለት ቤተሰብ የሚሆን አስገራሚ ሰፊ ሰርቪስ ያለው የሚሸጥ እጅግ ዘመናዊ G+3 Luxury Villa for Sale in Legetafo
Ermi the Ethiopia
0:00 / 0:00
ለሁለት ቤተሰብ የሚሆን አስገራሚ ሰፊ ሰርቪስ ያለው የሚሸጥ እጅግ ዘመናዊ G+3 Luxury Villa for Sale in Legetafo
1 591 просмотр · 3 мес. назад
Ermi the Ethiopia
334 тыс. подписчиков
1 591 просмотр · 3 мес. назад
#የሚሸጥቤት #ለገጣፎ #EthiopianRealEstate #HouseForSale #LuxuryVillaEthiopia #G3House
በለገጣፎ እጅግ በጣም ምቹና ለኑሮ ተመራጭ በሆነ አካባቢ የሚሸጥ ዘመናዊ G+3 ቪላ (Luxury Villa for Sale in Legatafo)
የቤቱ አጠቃላይ ዝርዝር መረጃ፦
የቦታው ስፋት፦ 500 ካሬ ሜትር (500 sqm)
ዋናው ቤት (G+3)፦
5 ሰፋፊ መኝታ ክፍሎች (እያንዳንዱ ከራሱ ዘመናዊ መታጠቢያ ቤት ጋር)
የእንግዳ/የልብስ ማጠቢያ (ላውንድሪ) ክፍል
የሰውነት ማጠናከሪያ (የስፖርት/ጂም) ክፍል
የቤተሰብ መሰብሰቢያ (ፋሚሊ) ክፍል
2 ዘመናዊ ኪችን (ክፍት እና ዝግ የሆኑ ማብሰያ ክፍሎች)
የኋላ ሰርቪስ ቤት (G+1)፦ ይህ ሰርቪስ ቤት ለየት የሚያደርገው ሙሉ ለሙሉ ለሁለት የተለያየ ቤተሰብ ማኖር የሚያስችል ሆኖ የተሰራ ነው፦
በስተግራ በኩል (ፎቅ ላይ እና ታች)፦ 2 መኝታ ቤት፣ 2 መታጠቢያ ቤት፣ 1 ሳሎን እና 1 ዘመናዊ ኪችን አለው።
በተመሳሳይ ሁኔታ፦ 2 መኝታ ቤት፣ 2 መታጠቢያ ቤት እና 1 ሳሎን ያካተተ ተጨማሪ ሰፊ ክፍል አለው።
ይህ ቤት ለትልቅ ቤተሰብ ወይም ሰርቪሱን በማከራየት ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ለሚፈልግ ሰው ፍጹም ተመራጭ ነው።
+251 944 36 59 59
+251 904 04 60 50
website - www.ermitheethiopia.com
🔷 ራዕይ
የታመነ የበቃ የተመረጠ ገዢ እና ሻጭ የሚያገናኝ ምርጥ ድልድይ የሆነ በመላውን ሃገረ ኢትዮጵያን አስተሳስሮ የሚሰራ የድለላ ድርጅት ማድረስ ነው
ደላላ ፦ ትርጉም/አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት /
አመልካች ፤ ጠቋሚ ፤ አስማሚ ማለት ነው።
🔶ተልእኮ
ተሰናስኖ ተጋምዶ ወካይ ደላሎችን አፍርቶ ለደንበኞቹ አክብሮት ትህትና እርጋታ የለው ለራሱ በሰራው እውቀት የበቃ ለተወዳዳሪው የላቀ የተጋ ተወዳዳሪ የሆነ የእውነት የሃቅ ሜዳ የለው የድላሎች መገኛ ድርጅት ማድረግ ነው ።
🔻 እሴቶች
o ታማኝነት /integrity
ትብብር /collaboration
መረጋጋት/Calmness
የለውን እውነታ ማሳወቅ / truthful
ከምንም በላይ ከደንበኞቻችን ጥቅም እናስቀድማለን ።
Ermi The Ethiopia
P.O.Box :- 7834 Addis Ababa, Ethiopia
Phone: - +251 944 36 59 59
#ermi the Ethiopia @ermitheethiopia
ለበለጠ መረጃ አልያም ለመወዳጀት 👇
Youtube / ermiasfkade
Talgram--- t.me/ermitheethiopia
Real Estate - ሪል እስቴት አፓርትመንት ፣ ሱቅ እና .
Tiktok.--tiktok.com/@ermitheethiopia
Instagram --- ermi_the_ethiopia https://ermitheethiopia.wordpress.com/