Перейти к содержимому

የትግራይ ህዝብ እውነተኛ ነጻነት እያገኘ ነው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የትግራይ ህዝብ እውነተኛ ነጻነት እያገኘ ነው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

8 861 просмотр · 7 ч назад
EBC
2,19 млн подписчиков
8 861 просмотр · 7 ч назад
ለረጅም ጊዜ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ታፍኖ የቆየው የትግራይ ክልል ነዋሪዎች የኢትዮጵያዊነት ስሜት በአደባባይ ታይቷል። ነዋሪዎች በተለያዩ ከተሞችም ሰንደቅ ዓላማን በነፃነት እያውለበለቡ ሰላምና ልማትን እንደሚሹ በአደባባይ እያሰሙ ነው። የትግራይ ክልል ከሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ጋር በእኩልነት የልማትና የእድገት ተቋዳሽ እንዲሆን ያላቸውን ፅኑ ፍላጎትም እያንፀባረቁ ነው።#Ethiopia #Tigray #EthiopianUnity #PeaceAndDevelopment #TigrayEthiopia #EthiopianFlag #EthiopianNews#ebc #etv #ebcdotstream #news