Перейти к содержимому

በኢትዮጵያ ያልተነገረው የMMA ታሪክ ፣ MMA በኢትዮጵያ ምን እየፈጠረ ነው? | ቦክስ እና ጁጂትሱ አዲሱ ዓለም | ከሜዳው ባሻገር! | Gebeya Sport

Gebeya Sport | ገበያ ስፖርት

0:00 / 0:00

በኢትዮጵያ ያልተነገረው የMMA ታሪክ ፣ MMA በኢትዮጵያ ምን እየፈጠረ ነው? | ቦክስ እና ጁጂትሱ አዲሱ ዓለም | ከሜዳው ባሻገር! | Gebeya Sport

421 просмотр · 5 дней назад
Gebeya Sport | ገበያ ስፖርት
191 тыс. подписчиков
421 просмотр · 5 дней назад
ቦክስ፣ ጁጂትሱ፣ MMA… እነዚህ የፍልሚያ ስፖርቶች ዛሬ ከስፖርት በላይ ሆነው የሚያንቀሳቅሱት ትልቅ ኢንዱስትሪ አለ። ከዚህ ጀርባ ግን ምን አለ? በዚህ የ«ከሜዳው ባሻገር» ፕሮግራም የፍልሚያ ስፖርቶችን ከታሪካቸው እስከ ዛሬው ያላቸው ተፅዕኖ ድረስ እንመለከታለን። 🥊 ቦክስ እንዴት የዓለም ታላቅ ስፖርት ሆነ? 🥋 የBJJ የመሬት ላይ ፍልሚያ በMMA ውስጥ ምን ሚና አለው? 🦾 MMA እንዴት ወደ ዓለም አቀፍ ኢንዱስትሪ ተቀየረ? በኢትዮጵያ የFight Night ባህል ምን እየተፈጠረ ነው? 💰 በፍልሚያ ስፖርቶች ውስጥ ገንዘብ ከየት ይመጣል? 🏥 ከዚህ ስፖርት ጀርባ ያሉት የጤና ጥቅሞችና ስጋቶችስ? እንዲሁም የኢትዮጵያ የወደፊት የፍልሚያ ስፖርት እድገት ምን ይመስላል? የFight Night ባህል ወደ ትልቅ የስፖርት ኢንዱስትሪ ሊለወጥ ይችላል? «ከሜዳው ባሻገር» — ስፖርቱን ከሜዳው ውጭ ያለውን ታሪክ፣ ቢዝነስ እና እውነታ እንመለከታለን። #MMA #ቦክስ #ጁጂትሱ #ፋይትናይት #ከሜዳውባሻገር #የፍልሚያስፖርት #EthiopianMMA #EthiopianBoxing #MMA #Boxing #BJJ #EthiopianMMA #EthiopianBoxing #FightNight #CombatSports #BeyondThePitch