ይሉኝታ ህይወታችንን እንዴት ያበላሸዋል? 'እምቢ' ማለት ያቃታቸው 4ቱ ኮከቦች | Kalki Zodiac
Kalki Zodiac (Astrology)
0:00 / 0:00
ይሉኝታ ህይወታችንን እንዴት ያበላሸዋል? 'እምቢ' ማለት ያቃታቸው 4ቱ ኮከቦች | Kalki Zodiac
579 просмотров · 12 ч назад
Kalki Zodiac (Astrology)
7,06 тыс. подписчиков
579 просмотров · 12 ч назад
በማህበረሰባችን ውስጥ ይሉኝታ እንደ ጨዋነት ይቆጠራል፤ ነገር ግን ድንበሩን ሲያልፍ ኪሳችንን የሚያራቁት፣ ሰላማችንን የሚነጥቅ እና ህይወታችንን የሚያበላሽ ትልቅ የስነ-ልቦና ወጥመድ ይሆናል!
በዛሬው ቪዲዮችን ይሉኝታ ከኮከቦች ተፈጥሮ ጋር እንዴት እንደሚገናኝ፣ ለምን "እምቢ" ማለት እንደሚያቅተን፣ ለይሉኝታ እጅግ ተጋላጭ የሆኑትን 4 ኮከቦች እና ከዚህ አዙሪት ወጥተን የራሳችንን ድንበር የምናስከብርበትን ተግባራዊ ጥበብ በጥልቀት እንመረምራለን።
በይሉኝታ ምክንያት በህይወትዎ ያጡት ነገር አለ? አስተያየትዎን ከታች ኮሜንት ያድርጉልን!
ለ Kalki Zodiac ቻናል አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ። ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና ለወዳጆቻችሁ Share ማድረጋችሁን አትርሱ!